2023-04-27

Added · Updated

Prevention and Suppression of Money Laundering and the Financing of Terrorism Proclamation No. 780/2013

Proclamation No. 780/2013 establishes a comprehensive legal framework for Ethiopia to prevent and suppress money laundering and the financing of terrorism. It defines key terms including money laundering, predicate offences, terrorist acts, and politically exposed persons, and imposes obligations on financial institutions and designated non-financial businesses and professions. The Proclamation requires cross-border declaration of currency and bearer negotiable instruments, mandates transparency in correspondent banking relationships, and ensures access to beneficial ownership information for legal persons.

National Bank of Ethiopia logo

Ethiopia

National Bank of Ethiopia

Click to view thumbnail

[Page 1]

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

አሥራ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፭በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ19th Year No. 25
አዲስ አበባ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ምየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣADDIS ABABA 4th February 2013
ማውጫCONTENTS
አዋጅ ቁጥር ፯፻፹/፳፻፭ ዓ.ምProclamation No. 780/2013
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊPrevention and Suppression of Money
አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብLaundering and Financing of Terrorism
መደገፍን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅProclamation.................................. Page 6755
.................................................................. ገጽ ፮ሺ፯፻፶፭

አዋጅ ቁጥር ፯፻፹/፳፻፭ ዓ.ም | PROCLAMATION No. 780/2013. በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ | A PROCLAMATION ON PREVENTION AND አስመስሎ ማቅረብን ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍን | SUPPRESSION OF MONEY LAUNDERING ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ | AND FINANCING OF TERRORISM

በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | WHEREAS, money laundering and ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ | financing of terrorism not only threaten security, መደገፍ የደህንነት ስጋት ብቻ ሳይሆን የፋይናንስ | but also compromise the stability, transparency, ሥርዓቱ የተረጋገጠ፣ ግልጽነት ያለው፣ ጤናማና ፈጣን | soundness and efficiency of the financial system; እንደሚሆን የሚያደርግ በመሆኑ፤

በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | WHEREAS, the effort to combat money ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ | laundering and financing of terrorism is being መደገፍን ለመዋጋት በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥረት | undertaken internationally and since Ethiopia is እየተደረገ በመሆኑ እና ኢትዮጵያም የዚህ ዓለም አቀፍ | part thereof; ጥረት አካል በመሆኗ፤

በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | WHEREAS, it has become necessary to ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ | have a comprehensive legal framework to prevent መደገፍን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተሟላ የሕግ | and suppress money laundering and financing of ማዕቀፍ እንዲኖር ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤ | terrorism;

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | NOW, THEREFORE, in accordance with ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) መሠረት የሚከተለው | Article 55(1) of the Constitution of the Federal ታውጇል፡፡ | Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby | proclaimed as follows:

የአንድ ዋጋ 16.50 | Unit Price 16.50


[Page 2]

ገጽ ፮ሺ፯፻፶፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6756

ክፍል አንድ | PART ONE ጠቅላላ | GENERAL

፩. አጭር ርዕስ | 1. Short Title ይህ አዋጅ "በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም | This Proclamation may be cited as the ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን እና | "Prevention and Suppression of Money ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍን ለመከላከልና | Laundering and Financing of Terrorism ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፯፻፹/፳፻፭" ተብሎ | Proclamation No. 780/2013". ሊጠቀስ ይችላል፡፡

፪. ትርጓሜ | 2. Definitions የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጓሜ የሚያሰጠው ካልሆነ | In this Proclamation unless the context በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- | otherwise requires:

፩/ "በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | 1/ "money laundering" means the offence as ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ" ማለት በዚህ አዋጅ | defined under Article 29 of this አንቀጽ ፳፱ የተመለከተው ወንጀል ነው፡፡ | Proclamation;

፪/ "ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ" ማለት በዚህ | 2/ "financing of terrorism" means the offence አዋጅ አንቀጽ ፴፩ የተመለከተው ወንጀል ነው፡፡ | as defined under Article 31 of this | Proclamation;

፫/ "የወንጀል ፍሬ" ማለት በቀጥታም ሆነ | 3/ "proceeds of crime" means any fund or በተዘዋዋሪ መንገድ ከአስገዳጅ ወንጀል የተገኘ | property derived or obtained, directly or ወይም የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ነው፡፡ | indirectly, from a predicate offence;

፬/ "አስገዳጅ ወንጀል" ማለት ማንኛውም ለወንጀል | 4/ "predicate offence" means any offence ፍሬ ግኝት ምክንያት የሆነና ቢያንስ አንድ ዓመት | capable of generating proceeds of crime and እስራት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው፡፡ | punishable at least with simple | imprisonment for one year;

፭/ "ገንዘብ" ወይም "ንብረት" ማለት ማንኛውም | 5/ "funds" or "property" means any asset, ተንቀሳቃሽ ወይም የማይንቀሳቀስ ወይም | whether movable or immovable, or tangible ንብረትነት ያለው ወይም የሌለው ንብረት ሲሆን | or intangible, including legal instruments in በሁኔታ ላይ ያለ መብት ወይም ጥቅም መኖርን | any form evidencing title to or interest in የሚያረጋግጥ እንደ ባንክ ክሬዲት፣ ትራቭለርስ | such asset such as bank credits, traveler's ቼክ፣ የባንክ ቼክ፣ የክፍያ ትዕዛዝ፣ አክሲዮን | cheques, bank cheques, money orders, ወይም በቼክ የመሰለ ማንኛውም ዓይነት ሰነድ | shares, bonds, and any interest, dividend or እና ከንብረት የተገኘ ወለድ፣ የትርፍ ድርሻ | other income or value generated by such ወይም ሌላ ገቢ ወይም ኢኮኖሚያዊ ጥቅም | asset; ይጨምራል፡፡ |

፮/ "የሽብርተኝነት ድርጊት" ማለት፡- | 6/ "terrorist act" means:

ሀ) በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌላ ቦታ | a) an act, whether occurring in Ethiopia or የተፈጸመ አ.አ.አ ፲፱፻፺፱ ሽብርተኝነትን | elsewhere, which constitutes an offence በገንዘብ መደገፍን ለመከላከል በወጣው | within the scope of, and as defined in ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን አባሪ ውስጥ | one of the treaties listed in the annex to ስምምነቶች በአንቀጽ የተመለከቱ ወንጀል | the 1999 International Convention for ትርጓሜዎች የሚሸፈን ድርጊት፤ | the Suppression of Financing of | Terrorism;


[Page 3]

ገጽ ፮ሺ፯፻፶፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6757

ለ) በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌላ ቦታ | b) any other act, whether occurring in የተፈጸመ ባህሪ ወይም ይዘት ያለው | Ethiopia or elsewhere, intended to ሕዝብን ለመጉዳት ወይም መንግሥት | cause death or serious bodily injury to a ወይም ዓለም አቀፍ ድርጅት አንድ | civilian, or to any other person not ድርጊት እንዲፈጽም ወይም | taking an active part in the hostilities in እንዳይፈጽም ለማስገደድ ወይም | a situation of armed conflict, when the የሕዝብን ሰላም ለመረበሽ ወይም | purpose of such act, by its nature or በውስጥ ሁኔታ ላይ ተሳታፊ ላልሆነ | context, is to intimidate the population, ማንኛውም ሌላ ሰው ላይ ሞት ወይም | or to compel government or an ከባድ ጉዳት ለማድረስ ታስቦ | international organization to do or to የተፈጸመ ማንኛውም ሌላ ድርጊት፤ | abstain from doing any act;

ሐ) በአዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪/፳፻፪ አንቀጽ ፫ እና | c) including the definition of terrorist act አንቀጽ ፬ የተደነገገው የሽብርተኝነት | provided under Article 3 and Article 4 ድርጊት ትርጓሜ ይጨምራል፡፡ | of Proclamation No.652/2009;

፯/ "ሽብርተኛ" ማለት፡- በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ | 7/ "terrorist" means any natural person, በሌላ ቦታ የሚገኝ፡- | whether located in Ethiopia or elsewhere, | who:

ሀ) በማንኛውም መንገድ፡ በቀጥታ ወይም | a) commits, or attempts to commit, በተዘዋዋሪ፡ ሕግን በመጣስ በራሱ ፈቃድ | terrorist act by any means, directly or የሽብርተኝነት ድርጊት የሚፈጽም ወይም | indirectly, unlawfully and willfully; ለመፈጸም የሚሞክር፤ |

ለ) በሽብርተኝነት ድርጊት ተሳታፊ | b) participates as an accomplice in a የሚሆን፤ | terrorist act;

ሐ) ሌሎች ሰዎች በሽብርተኝነት ድርጊት | c) organizes or directs others to እንዲሳተፉ የሚያደራጅ ወይም አመራር | participate in a terrorist act; or የሚሰጥ፤ ወይም |

መ) የሚያደርገው አስተዋጽኦ የሽብርተኝነት | d) contributes to the commission of a እንዲፈጸም ለመርዳት ወይም ቡድን | terrorist act by a group of persons የሽብርተኝነት ድርጊት ለመፈጸም ማወቅና | acting with a common purpose, where አውቆ ለጋራ ዓላማ ቡድኑ የተሰባሰቡ | the contribution is made intentionally ሰዎች ለሚፈጽሙት የሽብርተኝነት ድርጊት | and with the aim of furthering the አስተዋጽኦ የሚያደርግ፤ | terrorist act or with the knowledge of | the intention of the group to commit a | terrorist act;

በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌላ ቦታ የሚገኝ | ማንኛውም ተፈጥሮአዊ ሰው ነው፡፡ |

፰/ "ሽብርተኛ ድርጅት" ማለት፡- | 8/ "terrorist organization" means:

ሀ) በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌላ ቦታ | a) any group of persons, whether located የሚገኝ ወይም የሚንቀሳቀስ ሆኖ፡- | or operating in Ethiopia or elsewhere, | that:

(፩) በማንኛውም መንገድ፡ በቀጥታ ወይም | (1) commits, or attempts to commit, በተዘዋዋሪ፡ ሕግን በመጣስ በራሱ | terrorist act by any means, directly ፈቃድ የሽብርተኝነት ድርጊት የሚፈጽም | or indirectly, unlawfully and ወይም ለመፈጸም የሚሞክር፤ | willfully;


[Page 4]

ገጽ ፮ሺ፯፻፶፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6758

(፪) የሽብርተኝነት ድርጊት በተሳታፊ | (2) participates as an accomplice in የሚሆን፤ | terrorist act;

(፫) ሌሎች ሰዎች በሽብርተኝነት ድርጊት | (3) organizes or directs others to እንዲሳተፉ የሚያደራጅ ወይም አመራር | commit terrorist act; or የሚሰጥ፤ ወይም |

(፬) የሚያደርገው አስተዋጽኦ የሽብርተኝነት | (4) contributes to the commission of a እንዲፈጸም ለመርዳት ወይም ቡድን | terrorist act by a group of persons የሽብርተኝነት ድርጊት ለመፈጸም ማወቅና | acting with a common purpose አውቆ ለጋራ ዓላማ ቡድኑ የተሰባሰቡ | where the contribution is made ሰዎች ለሚፈጽሙት የሽብርተኝነት ድርጊት | intentionally and with the aim of አስተዋጽኦ የሚያደርግ፤ | furthering the terrorist act or with | the knowledge of the intention of ማንኛውም ቡድን፤ ወይም | the group to commit a terrorist act; | or

ለ) በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪/፳፻፪ | b) an organization so proscribed as እንደተደነገገው መሠረት በሽብርተኛነት | terrorist in accordance with the የተሰየመ ድርጅት፤ | provisions of the Anti-Terrorism | Proclamation No. 652/2009;

ነው፡፡ |

፱/ "የፋይናንስ ተቋም" ማለት ባንክ፣ መድን አቅራቢ፣ | 9/ "financial institution" means a bank, an አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም፣ የፖስታ | insurance company, a micro finance ቁጠባ ድርጅት፣ የክፍያ ድርጅት ወይም ብሔራዊ | institution, postal savings, money transfer ባንክ ሕግ መሠረት የፋይናንስ ተቋም | institution or any other institution ብሎ የሚሰየመው ማናቸውም ሌላ ተቋም ነው፡፡ | designated as such by the National Bank | pursuant to the relevant law;

፲/ "ፋይናንስ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና | 10/ "designated non-financial businesses and የሙያ ሥራዎች" ማለት የሚከተሉትን | professions" include: ያጠቃልላል፡- |

ሀ) የሪል እስቴት ወኪሎችና ደላሎች፤ | a) real estate agents and brokers;

ለ) የከበሩ ድንጋዮች ወይም የከበሩ ብረቶች | b) dealers in precious metals or precious ነጋዴዎች፤ | stones;

ሐ) የሚከተሉትን ለደንበኞቻቸው የሚያዘጋጁ፣ | c) lawyers, notaries and other independent የሚያከናውኑ ወይም የሚያከናውኑና | legal professionals when they prepare ራሳቸው የሚያከናውኑ ሌሎች የሕግ | for, carry out or engage in transactions ባለሙያዎች፡- | for their clients concerning:

(፩) ሪል እስቴት መግዛትና መሸጥ፤ | (1) buying and selling of real estate;

(፪) የደንበኞችን የገንዘብ፣ የገንዘብና የሰነድ | (2) managing of client money, ንብረት ማስተዳደር፤ | securities and other assets;

(፫) የባንክ፣ የቁጠባ ወይም የገንዘብ ሰነድ | (3) management of bank, savings or ሂሳቦችን ማስተዳደር፤ | securities accounts;

(፬) ኩባንያ ለማቋቋም ለማካሄድ ወይም | (4) organization of contributions for ለመምራት ወይም ለመፍጠር የሚደረጉ | the creation, operation or ማድረግ፤ ወይም | management of companies; or


[Page 5]

ገጽ ፮ሺ፯፻፶፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6759

(፭) ኩባንያዎችን መፍጠር፣ ማካሄድ ወይም | (5) creation, operation or management መመስረት ወይም የንግድ ተቋማትን ማስተዳደር፤ | of legal persons and buying and | selling of business entities;

መ) ራሳቸው ችለው የሚሰሩ የሂሳብ | d) independent accountants; ባለሙያዎች፤ |

ሠ) በመመሪያ የሚወሰኑ ሌሎች የንግድና | e) such other businesses and professions የሙያ ሥራዎች፤ | as may be designated by the Center;

፲፩/ "ለአደጋ ተጋልጦ የተሰየመ ሰው" ማለት | 11/ "politically exposed person" means any በማንኛውም አገር ወይም ዓለም አቀፍ ድርጅት | natural person who is or has been entrusted ውስጥ ከፍተኛ ኃላፊነት የሚሰጠው ኃላፊነት | with prominent public functions in any የተሰጠው ወይም የተሰጠበት የነበረው | country or in an international organization የተፈጥሮ ሰው ሲሆን በዚህ ሰው ቤተሰብ | as well as a member of such person's family አባል ወይም ከዚህ ሰው ጋር ቅርብ ግንኙነት | or any person closely associated with him; ያለው ማንኛውም ሰው ይጨምራል፡፡ |

፲፪/ "በቁጥጥር ስር የሚደረግ ማስተላለፍ" ማለት | 12/ "controlled delivery" means the technique የወንጀል ድርጊትን ለመመርመር የድርጊቱ | of allowing proceeds of crime or other illicit ተሳታፊዎችን ለመለየት ዓላማ፣ የወንጀል ፍሬ | or suspect consignment or cash to pass ወይም አጠራጣሪ የሆነ ገንዘብ ወይም ንብረት | within, out of, through or into the territory ሕጋዊ ያልሆነ መንገድ ወይም ገንዘብ ንብረት | of Ethiopia with the knowledge and under አግባብ ባላቸው ባለሥልጣናት እውቅናና ቁጥጥር | the supervision of the competent authorities, ስር ሆኖ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲያልፍ፣ | with a view to the investigation of an ከኢትዮጵያ እንዲወጣ፣ የኢትዮጵያ ግዛት | offence and the identification of persons አድርጎ እንዲያልፍ ወይም ወደ ኢትዮጵያ | involved therein; እንዲገባ የመፍቀድ ዘዴ ነው፡፡ |

፲፫/ "መያዝ" ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፯ | 13/ "freezing" means, without prejudice to እንደተጠበቀ ሆኖ ገንዘብን ወይም ሌላ ንብረትን | Article 37 of this Proclamation, prohibiting በፍርድ ቤት ውሳኔ መሠረት ውሳኔው ጸንቶ | the transfer, conversion, disposition or በሚቆይበት ጊዜ እንዲተላለፍ፣ ወደ ሌላ | movement of funds or other property on the እንዲቀየር፣ እንዲሸጥ ወይም | basis of, and for the duration of the validity እንዲንቀሳቀስ መከልከል እና በፍርድ ቤት | of, a decision of the court; እንዲቆጣጠር የሚደረግበት ንብረት መያዝ ነው፡፡ |

፲፬/ "መያዝ" ማለት ገንዘብን ወይም ሌላ ንብረትን | 14/ "seizure" means prohibiting the transfer, በፍርድ ቤት ውሳኔ መሠረት ውሳኔው ጸንቶ | conversion, disposition or movement of በሚቆይበት ጊዜ እንዲተላለፍ፣ ወደ ሌላ | funds or other property on the እንዲቀየር፣ እንዲሸጥ ወይም | basis of, and for the duration of the validity of, a decision እንዲንቀሳቀስ መከልከል እና በፍርድ ቤት | of the court and the administration of such በተሾመ ቁጥጥር የሚደረግበት ንብረት ጠባቂ | funds or property by a receiver appointed ሥር እንዲያደርግ ማድረግ ነው፡፡ | and supervised by the court;

፲፭/ "መውረስ" ማለት በፍርድ ቤት ውሳኔ መሠረት | 15/ "confiscation" means the permanent የገንዘብ ወይም የንብረት ባለቤትነትን በቋሚነት | deprivation of ownership of funds or ማጣት ነው፡፡ | property based on the decision of the court;

፲፮/ "የወንጀል መፈጸሚያ" ማለት በማንኛውም | 16/ "instrumentality" means any property used መንገድ ከውጭ ወይም በከፊል በዚህ አዋጅ | or intended to be used in any manner, የተገኘ ወንጀል ወይም የወንጀል | wholly or in part, to commit any offence ለመፈጸሚያ የዋለ ወይም እንዲውል የታቀደ | stipulated under this Proclamation or a ማንኛውም ንብረት ነው፡፡ | predicate offence;


[Page 6]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6760

፲፯/ "የወንጀለኞች ቡድን" ማለት በቀጥታ ወይም | 17/ "organized criminal group" means a በተዘዋዋሪ የገንዘብ ወይም የሌላ ቁሳዊ ጥቅም | structured group of two or more persons, ለማግኘት ዓላማ አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ | existing for a period of time and acting in ወንጀሎችን ለመፈጸም የተሰባሰቡና የተደራጁ፣ | concert with the aim of committing one or በተለይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ | more serious offences, in order to obtain, ሰዎችን የያዘ ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የተደራጀ | directly or indirectly, a financial or other ቡድን ነው፡፡ | material benefit;

፲፰/ "ተጠቃሚ የሚሆን ባለቤት" ማለት ደንበኛን | 18/ "beneficial owner" means any natural ወይም አንድን ሂሳብ በፍርድ ባለቤትነት | person who ultimately owns or controls a በስሙ የሚካሄድበት ሰው ወይም አንድን ሕግ | customer or an account, the person on የሰውነት መብት የተሰጠውን አካል ወይም | whose behalf a transaction is being ሕግ የመሰለ አደረጃጀትን ለመቆጣጠር ፍጹም | conducted, or the person who ultimately ስልጣን ያለው ሰው ነው፡፡ | exercises effective control over a legal | person or arrangement;

፲፱/ "ኤሌክትሮኒክ ማስተላለፍ" ማለት ላኪ በሆነ | 19/ "wire transfer" means any transaction ሰው በፋይናንስ ተቋም አማካኝነት | carried out on behalf of an originator person በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ የሚፈጸም ሌላ የፋይናንስ | through a financial institution by electronic ተቋም ዘንድ ቀርቦ ለተቀባይ ሰው ገንዘብ | means with a view to making an amount of ማስተላለፍ ነው፡፡ | money available to a beneficiary at another | financial institution;

፳/ "መዝገብ" ወይም "ሰነድ" ማለት ማንኛውም | 20/ "record" or "document" means information ዓይነት መረጃ ሲሆን የሚከተሉትን | of any kind, including the following: ይጨምራል፡- |

ሀ) ጽሑፍ ያለበት ማንኛውም ነገር፤ | a) anything on which there is a writing;

ለ) ለተከታታይ ወይም ለተቀባይ ሰው መልእክት | b) anything on which there is a mark, የሚያስተላልፍ በማንኛውም ነገር ላይ ያለ የንባብ | figure, symbol or perforation having ቁጥር፣ ምልክት ወይም ነጥብ፤ | meaning for persons qualified to | interpret it;

ሐ) በሌላ ነገር አካል ወይም ያለ እገዛ ድምፅ፣ | c) anything from which a sound, an image ምስል ወይም ጽሑፍ ሊያወጣ ወይም | or a writing can be produced, with or ሊያሳይ የሚችል ማንኛውም ነገር፤ | without the aid of anything else;

መ) ካርታ፣ ፕላን፣ ስዕል፣ ፎቶግራፍ ወይም | d) a map, plan, drawing, photograph or ሌላ ተመሳሳይ ነገር፤ | similar thing;

ሠ) የኤሌክትሮኒክ ሰነዶች፤ | e) an electronic document;

ረ) በሰው፣ በኮምፒውተር ወይም በሌላ | f) any material on which data is recorded መሣሪያ ስብስብ መረጃ ሊያወጣ የሚችል መረጃ | or marked and which is capable of የተመዘገበበት ወይም ምልክት | being read or understood by a person, a የተደረገበት ማንኛውም መረጃ፤ | computer or other device;

ሰ) ማንኛውም መረጃ በኮምፒውተር ውስጥ፣ | g) any information stored in a computer, በዲስክ ወይም በካሴት ወይም በማንኛውም | disc or cassette or on microfilm or መሣሪያ የተያዘ ወይም በማንኛውም | preserved by any mechanical or የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ | electronic device; የተያዘ ማንኛውም መረጃ፤ |


[Page 7]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6761

፳፩/ "ማዕከል" ማለት በመንግስት ምክር ቤት | 21/ "Center" means the Financial Intelligence ደንብ ቁጥር ፻፸፩/፳፻፩ የተቋቋመ የፋይናንስ | Center established by the Council of ደህንነት መረጃ ማዕከል ነው፡፡ | Ministers Regulation No. 171/2009;

፳፪/ "አግባብ ያለው ባለሥልጣን" ማለት ማዕከል፣ | 22/ "competent authority" means the Center, የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ | National Intelligence and Security Service, ፖሊስ፣ ዐቃቤ ሕግ ወይም የሌላ ምርመራ | the police, public prosecutor or other ኃላፊነት የሚፈጽም አካል፣ የኢትዮጵያ | investigative body, the Ethiopian Revenue ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወይም | and Customs Authority or any concerned የሚመለከተው ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ነው፡፡ | regulatory authority;

፳፫/ "ጥርጣሬ ያለበት ግብይት" ማለት በዚህ አዋጅ | 23/ "suspicious transaction" means a በአንቀጽ ፲፯(፩) የተመለከተው ግብይት ነው፡፡ | transaction referred to in Article 17(1) of | this Proclamation;

፳፬/ "ሕግ የመሰለ አደረጃጀት" ማለት በግልጽ | 24/ "legal arrangement" means an express trust የተቀመጠ የባለቤትነት ወይም ሌላ ተመሳሳይ | or other similar arrangement; አደረጃጀት ነው፡፡ |

፳፭/ "ገንዘብ" ማለት የኢትዮጵያ ወይም የማንኛውም | 25/ "currency" means banknotes and coins of አገር የወረቀት ወይም የሳንቲም መገበያያ ነው፡፡ | Ethiopia or any other country that are in | circulation as a medium of exchange;

፳፮/ "ለአቅራቢው የሚከፈል ተለዋዋጭ የገንዘብ ሰነድ" | 26/ "bearer negotiable instrument" means any ማለት እንደ ቼክ፣ የመንገደኞች ቼክ፣ የተሰጠ | monetary instruments such as cheques, ሰነድ የገንዘብ ቼክ፣ የክፍያ ትዕዛዝ የመሳሰሉ | traveler's cheques, promissory notes and ለአቅራቢው ወይም ለተያዘው ሰው የሚከፈል | money orders, that are either in bearer form, በድርጅቱ ላይ ፊርማ የተላለፈ፣ ማንም | endorsed without restriction, made out to a ለማያውቀው ሰው እንዲከፈል የተያዘ ወይም | fictitious payee, or otherwise in such form በሰነዱ ስም የተሰጠ ወይም ለተላለፈ ወይም | that title thereto passes upon delivery, and በማንኛውም ዓይነት የተያዘ የክፍያ ትዕዛዝ | includes incomplete monetary instrument የክፍያ ትዕዛዝ የተሰጠበት ወይም ለተያዘው | which is signed but with the payee's name ሰው ስም ወይም የገንዘብ ሰነድ ነው፡፡ | omitted;

፳፯/ "ድንበር ተሻጋሪ የባንክ አገልግሎት እና | 27/ "cross-border correspondent banking or ተመሳሳይ ግንኙነት" ማለት በአንድ አገር | similar relationship" means the provision of ውስጥ ባለ ባንክ ሌላ አገር ውስጥ ባለ ባንክ | banking services by a bank in one country አገልግሎት መስጠት ወይም በገንዘብ ተቋማት | to a bank in another country, or a similar መካከል የሚደረግ ተመሳሳይ | relationship between financial institutions ግንኙነት ነው፡፡ | for securities transactions or funds transfers;

፳፰/ "ደንበኛ" ማለት የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡- | 28/ "customer" means including any of the | following:

ሀ) የፋይናንስ ግብይት ወይም ሂሳብ | a) a person for whom a financial የተዘጋጀለት፣ የተከፈተለት ወይም | transaction or account is arranged, የተፈቀደለት ሰው፤ | opened or undertaken;

ለ) የፋይናንስ ግብይት ወይም ሂሳብ ፈላጊ | b) a signatory to a financial transaction or የሆነ ሰው፤ | account;


[Page 8]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6762

ሐ) ሂሳብ የተከፈተለት ወይም የፋይናንስ | c) a person to whom an account or rights ንብረት መብት ወይም ግዴታ የተሰጠው | or obligations under a financial ወይም የተላለፈለት ሰው፤ | transaction has been assigned or | transferred;

መ) የፋይናንስ ንብረት እንዲፈጸም ወይም | d) a person who is authorized to conduct a ሂሳብ እንዲቆጣጠር ስልጣን የተሰጠው | financial transaction or control an ሰው፤ | account;

ሠ) በዚህ ንዑስ አንቀጽ ከፊደል (ሀ) እስከ | e) a person who attempts to take any of (መ) ከተዘረዘሩት ድርጊቶች መካከል አንዱን | the actions referred to from paragraph ለመፈጸም የሚሞክር ሰው፤ | (a) to (d) of this sub-article;

ረ) በመንግስት ምክር ቤት በሚወጣ ደንብ | f) any person as may be prescribed by የሚወሰን ማንኛውም ሰው፤ | regulation of the Council of Ministers;

፳፱/ "ተጠቃሚ" ማለት ጥቅም ወይም ትርፍ | 29/ "beneficiary" means a person who receives የሚያገኝ ወይም ገንዘብ ወይም ሌላ ንብረትን | benefits or profits, or is designated as the እንዲቀበል የተሰየመ ሰው ነው፡፡ | recipient of funds or other property;

፴/ "ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን" ማለት የፋይናንስ | 30/ "regulatory authority" means the National ተቋማትን በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ ሲሆን፣ | Bank with respect to financial institutions እያንዳንዱ የፋይናንስ ያልሆነ የተሰየመ | and, with respect to each designated non- የንግድ ወይም የሙያ ሥራ ለመቆጣጠር | financial business or profession, a በሕግ ስልጣን የተሰጠው የመንግስት አካል | government organ empowered by law to ነው፡፡ | regulate such business or profession;

፴፩/ "ሰው" ማለት ተፈጥሮአዊ ሰው ወይም ሕግ | 31/ "person" means any natural or legal person; የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፡፡ |

፴፪/ ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለጸው የሴትን | 32/ any expression in the masculine gender ይጨምራል፡፡ | includes the feminine.

ክፍል ሁለት | PART TWO በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ | PREVENTION OF MONEY LAUNDERING አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ | AND FINANCING OF TERRORISM ለመከላከል |

፫. ከድንበር ተሻጋሪ የገንዘብ እና የክፍያ ሰነድ | 3. Cross-Border Transportation of Cash and አዘዋዋሪዎች ጋር የተያያዘ | Bearer Negotiable Instruments

፩/ ማንኛውም ሰው ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ወይም | 1/ Any person who enters or leaves the territory ከኢትዮጵያ ሲወጣ የያዘውን ገንዘብ፣ | of Ethiopia in possession of currency, ለአቅራቢው የሚከፈል የክፍያ ሰነድ፣ የከበሩ | bearer negotiable instruments, precious ድንጋዮች ወይም የከበሩ ብረቶች በኢትዮጵያ | stones or precious metals shall declare same ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሲጠየቅ ማሳወቅ | to the Ethiopian Revenue and Customs አለበት፡፡ | Authority when so requested.


[Page 9]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6763

፪/ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን | 2/ The Ethiopian Revenue and Customs ገንዘብን፣ ለአቅራቢው የሚከፈል የክፍያ | Authority shall have the power to seize part ሰነድ፣ የከበሩ ድንጋዮች ወይም የከበሩ | of or the whole amount of currency, bearer ብረቶች አስመልክቶ ሐሰተኛ መግለጫ የተሰጠ | negotiable instrument or precious metals or እንደሆነ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) | precious stones in case of a false disclosure መሠረት መግለጫ ሳይቀርብ የቀረ እንደሆነ | or a failure to disclose as required under ወይም ገንዘብ፣ የክፍያ ሰነድ፣ የከበሩ | sub-article (1) of this Article, or if there is ድንጋዮች ወይም የከበሩ ብረቶች በወንጀል | suspicion of that all or parts of the currency, ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ | bearer negotiable instrument or precious አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል፣ የወንጀል | metals or precious stones are proceeds of an ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | instrumentality of money laundering, a ወንጀል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ | predicate offence or financing of terrorism. ወንጀል ለመፈጸም ወይም ለመርዳት | እንደሆነ ጥርጣሬ ካለ እነዚህን በሙሉ ወይም በከፊል የመያዝ | ስልጣን ይኖረዋል፡፡ |

፫/ በጉምሩክ አዋጅ የዕቃ መውረስን የሚመለከቱ | 3/ The provisions of the Customs ድንጋጌዎች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) | Proclamation relating the forfeiture of መሠረት በተያዙ ገንዘብ፣ የክፍያ ሰነድ፣ የከበሩ | goods shall be applicable with respect to ድንጋዮች ወይም የከበሩ ብረቶች ላይ | currency, bearer negotiable instruments or ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ | precious metals or precious stones seized | under sub-article (2) of this Article.

፬/ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በዚህ | 4/ The Ethiopian Revenue and Customs አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) ከተመለከተው | Authority shall submit to the Center any ጥርጣሬ ጋር የተያያዘ መረጃዎችን ለማዕከል | information relating to the existence of ማቅረብ አለበት፡፡ | suspicion referred to in sub-article (2) of | this Article.

፬. በፋይናንስ ግብይቶች ላይ ግልጽነት | 4. Transparency in Financial Transactions የፋይናንስ ተቋማት፡- | Financial institutions may not enter into or | continue a cross-border correspondent banking ፩/ ከተመዘገቡበት ወይም ፈቃድ ካገኙበት የውጭ | or similar relationship with: አገር ውጭ በአካል የማይገኙና ከተመሰረተ | 1/ a bank that is registered or licensed in a የጋራ አመራር ቁጥጥር የማይደረግበት የፋይናንስ | foreign jurisdiction where it is not ተቋማት ጋር የባንክ ግንኙነት ወይም ተመሳሳይ | physically present and that is not affiliated ግንኙነት መመስረት ወይም መቀጠል የለባቸውም፡፡ | with a regulated financial group subject to | effective consolidated supervision in that | jurisdiction; or

፪/ ከተመዘገቡበት ወይም ፈቃድ ካገኙበት የውጭ | 2/ a respondent financial institution in a አገር ውጭ የማይገኙና ከተመሰረተ | foreign jurisdiction that permits its accounts የጋራ አመራር ቁጥጥር የማይደረግበት የፋይናንስ | to be used directly by a bank registered and ተቋማት ጋር የባንክ ግንኙነት ወይም ተመሳሳይ | licensed in a foreign jurisdiction but that is ግንኙነት ያላቸው የፋይናንስ ተቋማት | not physically present and that is not affiliated ከእንደዚህ ዓይነት የፋይናንስ ተቋማት | with a regulated financial group subject to ጋር የባንክ ግንኙነት ወይም ተመሳሳይ | effective consolidated supervision in that የሥራ ግንኙነት ለመመስረት ወይም የነበራቸውን | jurisdiction. ግንኙነት መቀጠል የለባቸውም፡፡ |


[Page 10]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6764

፭. በሕግ የሰውነት መብት የተሰጣቸው አካላት | 5. Transparency of Legal Persons ስለሚመለከት ግልጽነት |

፩/ በኢትዮጵያ ውስጥ የተቋቋሙ በሕግ የሰውነት | 1/ Legal persons established in Ethiopia shall መብት የተሰጣቸው አካላት ተጠቃሚ ባለቤቶቻቸው | maintain adequate, accurate and current ስለሚኖራቸው የባለቤትነት መዋቅር መረጃ | information on their beneficial owners and መያዝ አለባቸው፡፡ | control structure.

፪/ አግባብ ያለው ባለሥልጣን በዚህ አንቀጽ ንዑስ | 2/ The competent authority shall, upon አንቀጽ (፩) የተመለከቱ መረጃዎችን ሲጠይቅ | request, have access to the information በወቅቱ የመገኘት መብት ይኖረዋል፡፡ | referred to in sub-article (1) of this Article | in a timely fashion.

፮. የደንበኞችን ማንነት ስለማወቅ | 6. Identification of Customers

፩/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 1/ Financial institutions and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች በወንጀል | financial businesses and professions shall ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ | take appropriate steps to identify and assess አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ | their risks of money laundering and መደገፍን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል | financing of terrorism. When conducting አግባብ የሆኑ እርምጃዎችን መውሰድ | this risk assessment, any information አለባቸው፡፡ እነዚህን አደጋ ለመመዘን በዚህ | provided by the Center under Article 13(1) አዋጅ አንቀጽ ፲፫(፩) መሠረት የሚሰጠው | of this Proclamation shall be fully taken into መረጃ ሙሉ በሙሉ ከግምት ውስጥ መግባት | account. አለበት፡፡ |

፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት | 2/ The risk assessment conducted under sub- የተካሄደው የጥናት ግምገማ እና ከዚህ ጋር | article (1) of this Article and any underlying የተያያዘ ማንኛውም አጠቃላይ መረጃ | evidence and information shall be በጽሑፍ ተመዝግቦና ወቅታዊ ተጠብቆ | documented in writing, be kept up-to-date, መኖሩን በተለይ ጊዜ ለማቅረብ ለለአግባብ | and be readily available to the Center, the ለፖሊስ፣ ለዐቃቤ ሕግና ለምርመራ ሥራ | police, public prosecutor and the organ ለሚያካሂድ አካል ተደራሽ መሆን አለበት፡፡ | responsible to conduct investigation.

፫/ የፋይናንስ ተቋም ወይም የፋይናንስ ያልሆኑ | 3/ A financial institution or a designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራ፡- | financial business or profession shall carry | out customer due diligence measures:

ሀ) ከደንበኛ ጋር የንግድ ግንኙነት | a) before establishing business relations ከመመስረቱ ወይም ሂሳብ ከመክፈቱ | with or opening an account for a በፊት፤ | customer;

ለ) የፋይናንስ ተቋም ዘንድ የባንክ ሂሳብ | b) before carrying out a transaction for a ሌለው ወይም የፋይናንስ ያልሆነ የተሰየመ | customer who does not have an account የንግድና የሙያ ሥራ ጋር የሥራ | or is not in an established business ግንኙነት ከሌለው ደንበኛ ጋር፡- | relationship with the financial | institution or designated non-financial | business or profession, and who | wishes to carry out:


[Page 11]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6765

(፩) በማዕከል በተወሰነ ጊዜ ወይም በተለያዩ | (1) a transaction above the amount ጊዜያት በተፈጸመ ግብይት፣ በማዕከል | fixed by the Center, whether ከተወሰነ የገንዘብ መጠን በላይ የሆኑ | conducted as a single transaction ንብረቶችን ለመፈጸም፤ ወይም | or several transactions that appear | to be linked; or

(፪) በአገር ውስጥ ወይም ወደ ውጭ | (2) a transaction that is a domestic or በኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ለማስተላለፍ፤ | international wire transfer;

ማዕከል ከሚወስነው ጋር ንብረት ከመጀመሩ፤ |

ሐ) ቀደም ሲል የተወሰደ የደንበኛ መረጃ | c) whenever doubts exist about the ትክክለኛ ወይም የተሟላ ስለመሆኑ | veracity or adequacy of previously ጥርጣሬ ሲፈጠር፤ ወይም | obtained customer due diligence | information; or

መ) በወንጀል የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | d) whenever there is a suspicion of money ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወይም | laundering or financing of terrorism. ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀል | የሚመለከት ጥርጣሬ ካለ፤ |

የደንበኛን ማንነት ለማወቅ የሚያስችሉ | ጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ አለበት፡፡ |

፬/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፫)(ለ)(፩) | 4/ If the amount of the transaction referred to የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን በመታወቁ | in sub-article (3)(b)(1) of this Article is የማይታወቅ ከሆነ የደንበኛውን ማንነት | unknown at the time of the operation, the የማወቅ እርምጃ የገንዘብ መጠን እንደታወቀ | identification of customer shall be done as ወይም ከተወሰነ መጠን በላይ እንደሆነ | soon as the amount becomes known or the መታወቅ አለበት፡፡ | threshold is reached.

፭/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፫) መሠረት | 5/ Customer due diligence measures under የደንበኞችን ማንነት ለማወቅ የሚወሰዱ | sub-article (3) of this Article shall comprise የጥንቃቄ እርምጃዎች የሚከተሉትን ማካተት | the following: አለባቸው፡- |

ሀ) የንግድ ግንኙነቱን ዓላማና ባህሪ | a) understanding and collecting መረጃና መረጃ መሰብሰብ፤ | information on the anticipated purpose | and intended nature of the business | relationship;

ለ) አባላት የሆኑ አስተማማኝ ምንጮችን | b) identifying the customer and verifying ሰነዶችና መረጃዎችን መሰረት በማድረግ | the identity of the customer based on ደንበኛውን መለየትና ማንነቱን ማረጋገጥ፤ | reliable independent source, | documents, data or information;

ሐ) ተጠቃሚ የሚሆኑትን ባለቤቶች ማንነት | c) identifying the beneficial owners and መለየትና ይህን ለማረጋገጥ ተገቢ | taking all reasonable measures to verify የሆኑ እርምጃዎችን መውሰድ፤ | the identities of the beneficial owners;


[Page 12]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6766

መ) ደንበኛ ወኪል የሚል ሰው ማንኛውም ሰው | d) verify that any person purporting to act ከደንበኛው ውክልና የተሰጠው መሆኑን | on behalf of a customer is so ማረጋገጥና እንዲሁም ማንነቱን መለየትና | authorized, and identify and verify the ማረጋገጥ፤ እና | identity of that person; and

ሠ) በመመሪያ የሚወሰኑ ሌሎች እርምጃዎችን | e) taking other measures as prescribed by መውሰድ፡፡ | the Center.

፮/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 6/ Financial institutions and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች | financial businesses and professions shall ከደንበኞቻቸው ጋር የሚያደርጉትን | exercise ongoing due diligence with respect እያንዳንዱን የሥራ ግንኙነት በማያቋርጥ | to each business relationship and closely ጥንቃቄ መከታተልና የሚፈጽሙት | examine the transactions carried out to ግብይቶች ለደንበኞቻቸው ካላቸው እውቀት፣ | ensure that the transactions are consistent ከንግድ ሥራቸውና ከስጋት ደረጃቸው ጋር | with the knowledge of their customer, the አስፈላጊ መሆኑን በትኩረት መመርመር | customer's commercial activities and risk አለባቸው፡፡ | profile and, where required, the sources of | the customer's funds.

፯/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 7/ Financial institutions and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች፡- | financial businesses and professions shall:

ሀ) አዳዲስ አገልግሎቶችን፣ የአገልግሎት | a) identify and assess the risks of money መስጫ ዘዴዎችንና አዳዲስ ወይም የተሻሻሉ | laundering and financing of terrorism ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጋር ተያይዞ | that may arise from the development of የሚመጡ በወንጀል የተገኘ ገንዘብ ወይም | new products, delivery mechanisms ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና | and business practices, or from the use ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀል | of new or developing technologies for አደጋዎችን መለየትና መመዘን፤ እና | both new and pre-existing products; | and

ለ) እነዚህን አደጋዎች ለመቆጣጠርና ለመቀነስ | b) take appropriate measures to manage ተገቢ የሆኑ እርምጃዎችን መውሰድ | and mitigate those risks. አለባቸው፡፡ |

፰/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 8/ Financial institutions and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች እንደ | financial businesses and professions shall ደንበኛ ወይም ተጠቃሚ የሚሆነው ሰው ለአደጋ | have appropriate risk management systems ተጋልጦ የተሰየመ ሰው መሆኑን ለመለየት | to determine if a customer or a beneficial አግባብ ያለው የጥንቃቄ ዘዴ ሊኖራቸው | owner is a politically exposed person, and, ይገባል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ደንበኛ ሲያጋጥም፡- | if so:

ሀ) ከደንበኛው ጋር የሥራ ግንኙነት | a) obtain approval from senior ከመመስረቱ በፊት የከፍተኛ አመራር | management before establishing a አባላት ፈቃድ ማግኘት፤ | business relationship with the | customer;

ለ) የደንበኛውን የሀብትና የገንዘብ ምንጭ | b) take all reasonable measures to identify ለማወቅ ተገቢ የሆነውን እርምጃ መውሰድ፤ | the source of wealth and funds of the እና | customer; and


[Page 13]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6767

ሐ) ከደንበኛው ጋር የሚኖራቸውን የሥራ ግንኙነት | c) provide increased and ongoing በትኩረት የተጠናከረ ክትትል ማድረግ | monitoring of the business relationship አለባቸው፡፡ | with the customer.

፱/ የፋይናንስ ተቋማት ድንበር ተሻጋሪ የባንክ | 9/ With respect to cross-border correspondent አገልግሎትና ተመሳሳይ ግንኙነትን | banking and similar relationships, in በተመለከተ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፫) | addition to the measures set out from sub- እስከ (፮) ከተዘረዘሩት እርምጃዎች በተጨማሪ፡- | article (3) to (6) of this Article, financial | institutions shall:

ሀ) የእያንዳንዱን ተቋም ኃላፊነት በግልጽ | a) clearly understand and document the መመዝገብና መመዝገብ፤ | respective responsibilities of each | institution;

ለ) ግንኙነት የፈጠሩበትን የፋይናንስ ተቋም | b) collect information and fully የሚመለከቱ መረጃዎችን መሰብሰብና የሥራ | understand the nature of the respondent ባህሪያቸውን በተሟላ ሁኔታ መረዳት፤ | institution's business;

ሐ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም | c) based on publicly available ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወይም | information, evaluate the respondent ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀል | institution's reputation and the nature ምርመራ የተካሄደበት መሆኑን | of supervision to which it is subject, ጨምሮ ለአግባብ ባለሥልጣን መረጃዎች | including whether it has been subject to መሠረት ተቋሙ መልካም ስም ያለው | a money laundering or financing of መሆኑንና የቁጥጥር ዓይነት መገምገም፤ | terrorism investigation;

መ) አዲስ ድንበር ተሻጋሪ የባንክ ግንኙነት | d) obtain approval from senior ወይም ተመሳሳይ ግንኙነት ከመመስረቱ | management before establishing a new በፊት የከፍተኛ አመራር አባላት ፈቃድ | cross-border correspondent banking or እንዲያገኙ ማድረግ፤ | similar relationship;

ሠ) ግንኙነት የፈጠሩበት የፋይናንስ ተቋም | e) evaluate the controls implemented by በወንጀል የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት | the respondent institution with respect ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ | to the prevention of money laundering መደገፍ ወንጀል ለመከላከል በሥራ ላይ | and financing of terrorism; and ያለው የቁጥጥር ሥርዓት መገምገም፤ እና |

ረ) በባንክ ሂሳብ አማካኝነት ክፍያ የሚፈጸም | f) in the case of a payable through ቢሆን ግንኙነት የፈጠሩበት የፋይናንስ | account, ensure that the respondent ተቋም ሂሳብ ተጠቃሚ ደንበኛ ማንነት | institution has carried out due diligence ለማወቅ በዚህ ንዑስ አንቀጽ (፫) እስከ (፮) | measures as set out from sub-article (3) እና ንዑስ አንቀጽ (፰) መሠረት የተደነገጉ | to (6) and sub-article (8) of this Article እርምጃዎችን መውሰድና በአስፈላጊ ጊዜ | on all customers having direct access to ለባንኩ የደንበኞችን ማንነት መረጃዎች | accounts of the correspondent ማቅረብ መቻሉን ማረጋገጥ | institution, and is capable of providing አለባቸው፡፡ | all relevant customer due diligence | information upon request to the | correspondent bank.


[Page 14]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6768

፲/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 10/ If a financial institution and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች በዚህ | financial business or profession cannot አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፫) እስከ (፱) | fulfill its obligations provided from sub- የተመለከቱትን ጥንቃቄ ማድረግ የማይችሉ | article (3) to (9) of this Article, it may not ከሆነ የሥራ ግንኙነት መመስረት፣ የባንክ ሂሳብ | establish the business relationship, open the መክፈት ወይም ግብይት ማከናወን ወይም | account or carry out the transaction, or shall የሥራ ግንኙነት መቋረጥ ካለባቸው ማድረግ | terminate the business relationship. Where አለባቸው፡፡ አግባብ ከሆነም በዚህ አዋጅ | appropriate, a report shall be made to the መሠረት ለማዕከል ሪፖርት ማድረግ | Center in accordance with this አለባቸው፡፡ | Proclamation.

፲፩/ ይህ አዋጅ ሥራ ላይ በሚውልበት ወቅት | 11/ For existing customers, at the time this የነበሩ ደንበኞችን በተመለከተ በዚህ አንቀጽ | Proclamation comes into force, customer የተመለከቱ የደንበኛ ማንነትን የማወቅ | due diligence measures under this Article እርምጃዎች አግባብ ባለው ጊዜ ባለው | shall be carried out at appropriate times, and ተጨማሪ ሁኔታዎች መሠረት የሚፈጸም | based on materiality and risk. ይሆናል፡፡ |

፲፪/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 12/ Financial institutions and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች | financial businesses and professions may በማይታወቅ ስም ወይም በግልጽ | not keep anonymous accounts or accounts በማይታወቅ ስም ሂሳብ መክፈት የለባቸውም፡፡ | in obviously fictitious names.

፯. ማንነትን የመለየት ልዩ ግዴታ | 7. Special Identification Requirements

፩/ የከበሩ ድንጋዮችና የከበሩ ብረቶች ነጋዴዎች | 1/ Dealers in precious metals and dealers in በማዕከል ከተወሰነው መጠን በላይ በሆነ | precious stones shall identify their ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ሲፈጸም በዚህ አዋጅ አንቀጽ | customers in accordance with Article 6 of ፮ መሠረት የደንበኞቻቸውን ማንነት መለየት | this Proclamation whenever receiving አለባቸው፡፡ | payment in cash in an amount more than the | amount fixed by the Center.

፪/ የሪል እስቴት ወኪሎችና ደላሎች ሪል እስቴት | 2/ Real estate agents and brokers shall identify በመግዛትና በመሸጥ ግብይት ሲሳተፉ በዚህ | the parties, in accordance with Article 6 of አንቀጽ ፮ መሠረት ማንነታቸውን መለየት | this Proclamation when involved in አለባቸው፡፡ | transactions concerning the buying or | selling of real estate.

፰. የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍን የሚመለከቱ ግዴታዎች | 8. Obligations Regarding Wire Transfers

፩/ ሥራቸው የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍን የሚፈጽም | 1/ Financial institutions whose activities የፋይናንስ ተቋማት የላኪውን ሙሉ ስም፣ | include wire transfers shall obtain and የባንክ ሂሳብ ቁጥር ወይም አድራሻ ወይም አድራሻ | verify the full name, account number, and ከሌለ የዜግነት መታወቂያ ቁጥር ወይም የትውልድ | address, or in the absence of address the ዘመን ቦታ እንዲሁም የላኪውን ሙሉ ስም | national identity number or date and place አድራሻ ከሌለ የዜግነት መታወቂያ ቁጥር ወይም የትውልድ | of birth of the originator of such transfers, ዘመን ቦታ ለተቀባዩ የባንክ ሂሳብ ቁጥር | as well as the full name and address, or in መውሰድና ማረጋገጥ አለባቸው፡፡ መረጃው | the absence of address the national identity | number or date and place of birth of the | beneficiary and the beneficiary account | number where such an account is used to


[Page 15]

ገጽ ፮ሺ፯፻፷፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6769

በኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍ መልእክት ወይም | process the transaction. The information የክፍያ ቅጽ ውስጥ መካተት አለበት፡፡ የባንክ | shall be included in the message or payment ሂሳብ ቁጥር ከሌለ የኤሌክትሮኒክስ | form accompanying the wire transfer. If ማስተላለፍ ልዩ መለያ ቁጥር እንዲኖረው | there is no account number, a unique ይደረጋል፡፡ | reference number shall accompany the | transfer.

፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተጠቀሱ የፋይናንስ | 2/ The financial institutions referred to in sub- ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍ መረጃዎችን | article (1) of this Article shall maintain and በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ መረጃዎችን | transmit all such information when they act መያዝና ማስተላለፍ አለባቸው፡፡ | as intermediaries in a chain of payments.

፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) | 3/ Sub-article (1) and (2) of this Article may ድንጋጌዎች፡- | not apply to:

ሀ) የክሬዲት ካርድ ወይም የዴቢት ካርድ | a) transfers executed as a result of credit ግብይቶች ሲፈጸሙ የካርድ ቁጥር ከግብይቱ | card or debit card transactions, ጋር ተያይዞ የሚተላለፍ ከሆነ፤ ወይም | provided that the credit card or debit | card number accompanies the transfer | resulting from the transaction; or

ለ) ሁሉም የፋይናንስ ተቋማት ሆነው በመካከላቸው | b) transfers between financial institutions የሚፈጸሙትን የገንዘብ ማስተላለፍ | where both the originator and the | beneficiary are the financial | institutions.

የሚመለከት ከሆነ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡ |

፬/ የፋይናንስ ተቋም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ | 4/ A financial institution seeking to order a (፩) የተመለከቱ መረጃዎችን ያላካተተ | wire transfer that is unable to comply with የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍ ትዕዛዝ ቢገጥመው | the requirements under sub-article (1)of this ትዕዛዙን ተፈጻሚ ማድረግ የለበትም፡፡ | Article may not execute the wire transfer.

፭/ ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍ | 5/ Any financial institution processing or የሚፈጽም ወይም የሚቀበል ማንኛውም የፋይናንስ | receiving a cross-border wire transfer shall ተቋም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) | take reasonable measures to identify wire መሠረት የሚፈለጉ መረጃዎች የሌሉትን | transfers that lack information on the የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍ ለመለየት ተገቢ | originator or beneficiary as required under እርምጃዎችን መውሰድና የኤሌክትሮኒክስ | sub-article (1) of this Article and have in ማስተላለፍን ለመፈጸም ወይም ለመቀበል | place risk based procedures to determine ሲባል የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍን ለመከልከል | when to execute or receive, reject or ወይም ለማገድ እንደ ሁኔታው መጠን | suspend a wire transfer and for የሚያስፈልገውን ክትትል ለማድረግና | determining any follow-up action required. የሚወሰዱ እርምጃዎችን መወሰን አለበት፡፡ |

፮/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፭) መሠረት | 6/ A financial institution receiving a cross- ያልተሟላ የኤሌክትሮኒክስ መረጃ የያዘ የድንበር | border wire transfer that lacks complete ተሻጋሪ የኤሌክትሮኒክስ ማስተላለፍ የደረሰው | originator information as required under የፋይናንስ ተቋም የተጠቃሚውን ማንነት | sub-article (1) of this Article based on a ማረጋገጥ አለበት፡፡ | determination of low risk shall verify the | identity of the beneficiary.


[Page 16]

ገጽ ፮ሺ፯፻፸ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 25 4th February 2013...page 6770

፯/ በአሰራር ወይም በቴክኒክ ችግሮች የላኪውን | 7/ Where technical limitations prevent the ወይም የተቀባዩን መረጃ በዚህ አንቀጽ ንዑስ | information on the originator or beneficiary አንቀጽ (፩) የተመለከተው የኤሌክትሮኒክስ | under sub-article (1) of this Article to ማስተላለፍ ጋር አብሮ መላክ ካልተቻለ | remain with a related domestic wire የማስተላለፍ ተቋሙ የተቀበለውን መረጃ በሙሉ | transfer, a record shall be kept by the መያዝ አለበት፡፡ | processing institution of all the information | received from the originator or the | institution ordering the transfer.

፱. የተጠናከረ ወይም ቀላል የጥንቃቄ እርምጃዎች | 9. Enhanced or Simplified Due Diligence

፩/ የፋይናንስ ተቋማትና የፋይናንስ ያልሆኑ | 1/ Financial institutions and designated non- የተሰየሙ የንግድና የሙያ ሥራዎች፡- | financial businesses and professions:

ሀ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም | a) shall conduct enhanced customer due ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና | diligence measures in the case of ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀል | identifying higher risk of money ለመፈጸም ከፍተኛ አደጋ ሊኖር ይችላል | laundering or financing of terrorism; or የሚል ጥርጣሬ ሲኖር የተጠናከረ የጥንቃቄ | እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው፤ ወይም |

ለ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም | b) may conduct simplified customer due ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና | diligence measures in the case of ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀል | identifying lower risk of money ለመፈጸም አደጋው ዝቅተኛ መሆኑ ሲታወቅ | laundering or financing of terrorism. ቀላል የጥንቃቄ እርምጃዎችን

More like this from NBE

We email you every new NBE publication the day it's published.

Topics
Share